Publisher's Synopsis
Amharic ATSE NEGUS Tewodros II Of Abyssinia: The Beloved Spiritual Soul Warrior Is Alive!: The Biography Journey Of Sean Alemayehu Tewodros LinZy In Search Of His Family In Abyssinia
ንጉስ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ «የተከበረ እና የተፈቀረ አዝማች ግና መንፈሳዊ ነፍስ በህይወት አለ።
ይህ የህይወት ትሪክ የአቢሲኒያዊው አሜሪካዊ የውትድርና ታሪኩን ፥ የዓፄ ቴዎድሮስ እና
ንግስት ጥሩወርቅ ውቤን የዘር ረጉን /ቤተሰቦቹን/ በኢትዮጵያ የፍለጋ ጉዞውን እና ገጠመኞቹን
ያካተተ ድርሰት ነው።