AMHARIC   9 RUBY KRASSA LEUL ALEMAYEHU FROM THE 7TH PLANET CALLED ABYSSINIA   ABYS - SINIA  : IN SEARCH OF THE 9 RUBY PRINCESS FROM THE 19TH GALAXY CALLED EL ELYOWN

AMHARIC 9 RUBY KRASSA LEUL ALEMAYEHU FROM THE 7TH PLANET CALLED ABYSSINIA ABYS - SINIA : IN SEARCH OF THE 9 RUBY PRINCESS FROM THE 19TH GALAXY CALLED EL ELYOWN - Amharic 9Eyes Spiritual Souls

Hardback (18 Aug 2022) | Amharic

  • $218.86
Add to basket

Includes delivery to the United States

10+ copies available online - Usually dispatched within 7 days

Publisher's Synopsis

በሴፕቴምበር 2019 ዓ.ም እ.ኣ.አ

ክራሳ አሙን ኤ.ም ካዲ ባልተጠበቀ ገጠመኝ ወደ ትውልድ ከተማው 9ሜካ ችካጎ ተመለሰ።

የመንፈሳዊ አይኖች አታላይ ፊቶችን ለመጋፈጥ ፣ በዚህም ጊዜ ጥሩ እና መጥፎ የሚባል እውነታ አልነበረም ፥

በምትሃት ምክንያት ክፉዎች መጥፎ በምሆን ጠንክረው ፥ ጥሩው ሰው ደሞ በመልካም ተግባሩ መጥፎ ነበረ።

በሰአት እና ቦታ ተገልጾ ታፍኖ በተያዘ የተደፈነ እውቀት / ትራፕድ ኖውሌጅ / አምስቱ የበላይ ቤተሰቦች ተወካይ

እንደ ቀጣይ መሪዎች የሚመርጡበት ዘመን ነበረ ፥ እነሱም በይፋ ብዙሃንን የመቆጣጠር ፍላጎት ነበራቸው። ይህም ክስተት በመንፈስ የተሞሉት ፍጡራን በብቀላ እንዴት በከፋ ሁኔታ ምላሽ መስጠት እንደጀመሩ ያሳየናል።

ክራሳ አሙን ኤም ካዲ ተብሎ የሚጠራው መንፈሳዊ ነፍስ ማን ነው?

በአይን ብልጭታ ብርሃን የታቀፈው ዳ ኦውዱስ አይን ውስጥ ያለ ነው።

በመንፈሳዊ ሚስጥኛ ውብ ሴት አነሳሳሽነት ምክንያት ካዲ ከአንድ ከአንድ የሰው ፍጡር ወደ ሌላ ተለውጧል...

እሷ በአይኑ የምታበራ ኮከብ ነበረች በመጽሃፍ ቅዱስ እንደሚለው ፣ በ


ወደ ዕብራውያን 13፡2

እንግዶችን መቀበል አትርሱ ፤ በዚህ አንዳንዶች ሳያውቁ መላእክትን እንግድነት ተቀብለዋልና።

Book information

ISBN: 9781735036175
Publisher: 9ruby Prince Abyssinia Intergalactic Ambassador Al
Imprint: 9ruby Prince Ancient Abyssinia Imprint
Pub date:
Language: Amharic
Number of pages: 606
Weight: 1075g
Height: 254mm
Width: 178mm
Spine width: 29mm