Publisher's Synopsis
በዚህ "ደቋና እና ቀለም" የግጥም መድበል ስብስብ ውስጥ፤ ከመቶ አሥር ግጥሞች በላይና በርካታ ሃሳቦች ተካተውበታል።
ግጥሞችን ጊዜ ወስደው ካነበቡና ካሳለሰሏቸው፤
ፍቅርን፣ ሰላምን፣ ትዕግስትን፣ ቸርነትን፣ ርሕራሔን፣ ማግኘትና ማጣትን፣ ጽናትን፣ ማስተዋልን፣ እውነትን፣ ሕይወትን፣ ሃገርን፣ አብርሖትን እና
አነቃቂ ሃሳቦችን፣ እንዲሁም ፈገግ እያሉ የሚዝናኑባቸው "የአንሶላ ዜማዎችን" እና ሽሙጦችን ያገኙበታል።