Publisher's Synopsis
በእውነት ቅድስት ድንግል ማርያም በእግዚአብሔርና በሰዎች ፊት ንዕድ ክብርት ነች። ሰማይና ምድር ሊሸከሙት የማይችሉትን ርሱን በውስጧ የያዘችውን የርሷን ታላቅነት እንዴት አለመመስከር ይቻለናል? ጌታን የሚያከብር ኹሉ ቅድስቲቱን ማደርያውን ያከብራል፤ ቅድስቲቱን ማደሪያውን የማያከብርም ጌታውን አያከብርም።
ቅድስቲቱ ማደርያው የኾነችው ርሷ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት።